
Channel dossier
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
@tewodrosyosefeCulture and Arts
Description
እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር። ሱራፌልም ከእርሱ በላይ ቆመው ነበር ለእያንዳንዱም ስድስት ክንፍ ነበረው በሁለት ክንፍ ፊቱን ይሸፍን ነበር በሁለቱም ክንፍ እግሮቹን ይሸፍን ነበር በሁለቱም ክንፍ ይበር ነበር። ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እያለ ይጮሁ ነበር የመድረኩም መሠረት ከድምፁ የተነሳ ተናወጠ ቤቱንም ጢስ ሞላበት። ኢሳ 6
Similar Channels
No public similar channels are available.
Research access
Join the double opt-in list for subscription availability.
Key Facts
- GEO
- Pending structured metadata
- Telegram page
- Channel